Tuesday, December 20, 2011

ተብል በኢትዮጵያ ቴላቪዥን የቀረበው ዴራማ ነው


የ"አኬሌዲማ" ንባብ ይህን አጭር ጽሁፍ እንዴጽፍ ያነሳሳኝ ፣ በቅርቡ "አኬሌዲማ" ተብል በኢትዮጵያ ቴላቪዥን የቀረበው ዴራማ ነው። ዴራማው በሶስት ጭብጦች ሊይ ያጠነጥናሌ- የትጥቅ ትግሌ መምራት ( ባሇስሌጣናትን እስከ መግዯሌ የሚዯርስ)፣ የከተማ ውስጥ ሽብር መፍጠርና ዱፕልማሲያዊ ዘመቻ ማካሄዴ ። የእኔ ሚና የከተማ ውስጥ አመጽ ማካሄዴ ወይም በዘመኑ ቋንቋ "ማሸበር" ነው። ይህን ገፅባህሪ ተሊብሼ የሰራሁት ዴራማ የተዋጣሇት አሇመሆኑን ሌቤም፣ ዴራማውን የተከታተለትም ሰዎች ነግረውኛሌ። ጥፋቱ ግን የእኔ አይዯሇም፣ የዯራሲውና የዲይሬክተሩ ነው። ዯራሲውና ዲይሬክተሩ እንዯ አቅሜ ቀሇሌ ያሇ ሚና እንዴጫወት ቢሰጡኝ ኖሮ በዯንብ ሌጫወተው እችሌ ነበር፤ ስጠረጥር ግን ዯራሲውም ዲይሬክተሩም አንዴ ሰው ነው።

ዴራማው ፍሊጎት እንጅ ተሰጥዖ በላሇው ሰው መጻፉን ብዙ ሳይመራመሩ፣ ርእሱን ብቻ በማዬት፣ መናገር ይቻሊሌ። "አኬሌዲማ" ቃለ መጽሀፍ ቅደሳዊ ነው፤"የዯም መሬት" ወይም "በዯም የተገዛ ቦታ" ማሇት ነው። ኢትዮጵያ ከግማሽ ያሊነሰው ህዝቡዋ የእስሌምና እምነት ተከታይ ነው። አኬሌ ዲማ የሚሇውን ቃሌ ዯግሞ በቅደስ ቁርዓን ውስጥ ተጽፎ እንዯማይገኝ እርግጠኛ ነኝ። እንግዱህ ሙስሉም ወገኖች የቃለን ፍች ሇማወቅ አንዴም ክርስቲያን ወገኖችን መጠዬቅ ላሊም መጽሀፍ ቅደስን ማንበብ ሉኖርባቸው ነው። ከክርስቲያኑም ቢሆን የሚበዛው፣ ከተሳሳትኩ አርሙኝ፤

መጽሀፍ ቅደስን፣ ሳጥኑ ውስጥ ቆሌፎ የሚያስቀምጥ ነው። (ነፍሱዋን ይማርና እናቴ የጥንት መጽሀፍ ቅደስ ነበራት፤ "እባክሽ አውጭውና ሊንብብሌሽ?" ስሊት በጣም ትናዯዴ ነበር። በአንተ እጅ አይነካም፣ ሰይጣን ቤታችን ውስጥ እንዲይገባ መከሊከያ ነው ትሇኛሇች፣ ምስኪን )። አንዴ ዯራሲ ዴርሰቱን ሲከትብ ተዯራሲውን አስቀዴሞ ማወቅ እንዲሇበት የ8ኛ ክፍሌ የአማርኛ መምህራችን ይነግሩን ነበር። የአኬሌዲማ ዯራሲ እንዯሚመስሇኝ የአማርኛ መምህር አሌነበሩትም፤ ወይም አማርኛ ትምህርትን ይጠሊ ነበር። ይህማ ባይሆን ኖሮ፣ ክርስቲያኑና ሙስሉሙ መጽሀፍ ቅደስን እንዱቆፍር የሚያስገዴዴ አኬሌዲማ የሚሌ ርእስ አያወጣም ነበር። ሇነገሩ በህዝብ ቴላቪዥን ሇሚቀርብ ዝግጅት፣ የመንግስትን ሀይማኖታዊ አቋም የሚያንጸባርቅ ነገር መቅረብም አሌነበረበትም።

የርእሱ ጅሊንፎነት በዚህ ብቻ አያበቃም። የአኬሌዲማ ስያሜ አመጣጥ እንዱህ ነው። የአስቆርቱ ይሁዲ እየሱስ ክርስቶስን በ30 ብር አሳሌፎ ሇገዲዮቹ ሸጠው፤ "ወሊዋይ ፣ ከሐዱ እና ነዋዬ-አምሌኮ ያሇበት ሰው መጨረሻው አያምርም" እንዱለ ፣ ይሁዲም ተጸጽቶ ገንዘቡን ሇገዲዮቹ መሇሰሊቸው ። ሰዎቹ ግን ሇይሁዲ አዝነው ይሁን የዯም ገንዘብ ከእጃቸው እንዱወጣ በመፈሇግ አሊውቅም፣ ገንዘቡን ከይሁዲ ተቀብሇው በስሙ የ30 ብር መሬት ገዙሇት ። መሬቱም የዯም መሬት ተባሇ። ስንት ጋሻ መሬት እንዯገዙሇት ባሇውቅም፣ ቦታውም ዛሬ በሂኖን ሸሇቆ ዯቡባዊ ክፍሌ ይገኛሌ።

እንግዱህ አኬሌዲማ፣ አንዴም ክህዯትን ላሊም ዯም ማፍሰስን ስንጨምርበት ዯግሞ ገንዘብ መውዯዴን ይወክሊሌ። ታዱያ በዘመናዊቷ ኢትዮጵያ የክህዯት፣ ዯም የማፍሰስ እና የንዋየ- ፍቅር ምሌክት ተዯርጎ የሚታዬው ሰው ማን ነው? ብርሀኑ ነጋ ወይስ መሇስ ዜናው? አንዲርጋቸው ጽጌ ወይስ በረከት ስምኦን? "ዘመኑ ክፉ ነው" እንዱሌ የክርስቲያኖች መጽሀፍ፣ በአኬሌዲማ ዴራማ እዬሱስ ይሁዲ ይሁዲም እዬሱስ ሆነው እንመሇከታሇን። ተመስገን ዯሳሇኝ አኬሌዲማው የአይሁዴ ወይስ የኢህአዳግ በሚሌ ርእስ በጻፈው ጽሁፍ " በእርግጥ ያ በክርስቶስ ዯም የተገኘው የ"አኬሌዲማ ትርጓሜ እና የኢቴቪ የፊሌም ጭብጥ ሀራምባና ቆቦ ነው... የፊሌሙ ርእስ የፊሌሙን ጭብጥ ሉወክሌ ይችሌ የነበረው በፊሌሙ ሊይ አንዲርጋቸው ጽጌ፣ ብርሀኑ ነጋን አሳሌፎ ሲሰጠው የሚታይ ቢሆን ኖሮ ነበር" ያሇው ተስማምቶኛሌ።

ዴራማውን ዯጋግሜ ሳዬው ዯራሲውን እርገመው እርገመው የሚሌ ሀጢያታዊ ስሜትም ይሞሊኛሌ፤ በጨዋ ቋንቋ "ቀሽም" ዴራማ ሰርቶ እኛን ተዋናዮችን "ሇኦስካር" ሽሌማት እንዲንታጭ ከሌክልናሌና። አኬሌዲማ ስሇተዋናዮችና ስሇ ጭብጡ ከሚናገረው ይሌቅ ስሇ ዯራሲው ማንነት የሚናገረው ይበሌጣሌ። የ Behavioral Science አጥኚዎች፣ "በአንዴ ሰው አእምሮ ውስጥ ያሇውን ነገር ማወቅ ባይቻሌም፣ ነገር ግን ዴርጊትን አይቶ ስሇሰውየው የውስጥ ማንነት መናገር ይቻሊሌ" ይሊለ። አኬሌዲማም

በመሇስ አእምሮ ውስጥ የታጨቀውን ነገር ሁለ ፍንትው አዴርገን እንዴናይ አስችልናሌ። እንዯሚከተሇው። በዴራማው የመሇስ ዜናዊን የተጠራጣሪነት ባህሪ እናያሇን። በ1996 ዓም መሇስ ዜናዊ በተሳተፈበት አንዴ ስብሰባ ሊይ ሇዘገባ ተገኝቼ ነበር። መሇስን ሇመጀመሪያ ጊዜ በአካሌ ያዩት ያኔ ነው። ፎቶ ግራፍ ሇማንሳት ከመቀመጫዬ ብዴግ ስሌ፣ አይኖቹ ተወርውረው አይኖቼ ውስጥ ገቡ። ካሜራዬን አስተካከሌኩና ፣አዯን ሊይ እንዲሇ ዴመት፣ እየተራመዴኩ ቀረብኩት። አይኖቹ ግን አሁንም እያንዲንደዋን እንቅስቃሴዬን ይፈትሻለ። ግራ ገባኝ፣ አቅጣጫዬን ቀየርኩ፤ አሁንም አሇቀቀኝም። "የት ነው የማውቀው ብል ግራ ገብቶት እያዬኝ ይሆን ወይስ ፎቶ እንዲታነሳኝ እያሇኝ ይሆን?" እንዯምንም ታግዬ አንዳ ብሌጭ አዯረኩ። ጠባቂው ከመቅጽበት መጣና " ዞር በሌ በቃህ" አሇኝ። ከጎኔ የተቀመጠው ጓዯኛዬ በሇሆሳስ " ሰውዬው እንዳት ነው የሚያይህ ጃሌ... አሇቀሌህ" አሇኝ። ሳያሌቅሌኝ ወራቶች አሇፉ።

እንዯገና በተባበሩት መንግስታት ዴርጅት የመሰብሰቢያ አዲራሽ ( ኢሲኤ) መውጫ በር ሊይ የአፍሪካ መሪዎችን ሲሸኝ እና ሇአንዲንዴ ወጣቶች ፊርማውን ሲያኖር ዯረስኩ። አንዱት ወጣት ፣ የቦላ ሌጅ መሰሇችኝ፣ የመሇስን ፊርማ እያዬች፣ እንዯ እንቦሳ ትዘሊሇች ። ግራ ተጋብቼ እሷን ስመሇከት "ፊርማ የማስፈረሙ ተራ" የኔ ሆነ ። ምን ሊዴርግ፣ ካሜራው እጄ ሊይ፣ ማስታወሻ ዯብተሬ ዯግሞ

ቦርሳዬ ውስጥ ነው ። እንዲሌፎገር አሌኩና በፍጥነት ቦርሳዬን ከፋፍቼ ዯብተሬን ሰጠሁት። ፈረመሌኝ። ጠባቂው አሁንም ከመቅጽበት " በሌ ሂዴ" አሇኝ። "እባክህ ፎቶ ሊንሳው ፍቀዴሌኝ?'" አሌኩት። "አይቻሌም፣ ዘወር በሌ" አሇኝ ። ሇመሇስ ሇማሳበቅ ዘውር ስሌ፣ ከጠባቂው የበሇጡ አይኖች ገረፉኝ። መሇስ በእርግጥም ከአጠገቡ መሆኔ አሊስዯሰተውም ነበር። ሇካ ገና ዴሮ "አሸባሪ" መሆኔን አውቆ ነበር። ዛሬ "ፈርማህን ዯብተሬ ሊይ ፈርመህሌኝ ነበር እኮ" ብዬ ብሇው ምን የሰማው ይሆን? ከሞት ተርፍኩ ብል ያስብ ይሆን? አከታተሌኩና በአዱስ ዜና ጋዜጣ ሊይ "የመሇስ ዲንሰኛ አይኖች" የሚሌ ይዘት ያሇው ጽሁፍ ጻፍኩ፤ በእርግጥም መሇስ ሲበዛ ተጠራጣሪ ሰው መሆኑን ዲንሰኛ አይኖቹን ብቻ በማዬት መናገር ይቻሊሌ። የአኬሌዲማው ጋዜጠኛ "ህይወታችን ሁለ በስጋት እንዱሞሊ አዴርገውታሌ" ብል ያሇው ይህንን ነው ያረጋገጠሌኝ።

መሇስ ተጠራጣሪ ብቻ ሳይሆን ፊቱ የማይፈታ፣ የውስጥ ሀዘን ያሇበት ሰው ነው። በአካሌ ያዬሁዋቸው በርካታ የአገር መሪዎች ሇምሳላ ከአፍሪካዎቹ ፎሌፎላው ኦባሳንጆ፣ ሙሽራው ጋዲፊ፣ ካው ቦዩ ሙሴቬኒ ፊታቸው ሊይ ይታይ የነበረው ፈገግታና ጨዋታ አይረሳኝም ። እንዯ መሇስ ፊታቸው የማይፈታ መሪዎች ቢኖሩ ጅንኑ ሙጋቤ እና ምናሌባትም የሴኔጋለ ዋዳ ናቸው። ሙጋቤ ሲራመዴ እየተጀነነ ነው። አንዴ ጊዜ ከጠባቂያቸው ርቀው የስእሌ

ኤግዚቢሺን ሲጎበኙ አገኘሁዋቸውና "ሚስተር ፕሬዚዲንት እባክዎ ጥቂት ጥያቄዎችን ሌጠይቅዎ?" አሌኩዋቸው ። በአይናቸው ጠርዝ አዬኝና ጉብኝታቸውን ቀጠለ። በአኬሌ ዲማ ውስጥ የምንሰማው የጭንቀት ሇቅሶ መሇስ ዜናዊ ውስጥ የታጨቀውን ሀዘን ነው። "ዯራሲና ዲይሬክተር" መሇስ ውሸታምም ነው፤ ውሸቱም ወዯ ውሸት በሽታ (pathological liar) ተሇውጦበታሌ። ይህ በሽታ በሌጅነት እየዋሹ ከማዯግ እንዯሚመጣ የዘርፉ ባሇሙያዎች ይናገራለ። መሇስ ከሌጅነቱ ጀምሮ እስከ ሽምግሌናው ዴረስ ይዋሻሌ። በዚህም የተነሳ እውነትና ውሸትን ሇይቶ ሇማወቅ የሚያስችሇው የአእምሮው ክፍሌ ክፉኛ ተበሳስቷሌ፣ ብዬ ብናገር ዋሾ አሌባሌም።

አኬሊዲማ የመሇስ የውሸት ባህሪ ነጸብራቅ ነው። በዴራማው እንዯቀረበው ሳይሆን ፣ እኔ ከፖሇቲከኛ አንደአሇም አራጌም ሆነ ከምወዯው ጋዜጠኛ እስክንዴር ነጋ ጋር አንዴም ቀን ፣ መንግስትን ስሇመቀዬር አንስቼ ተነጋግሬ አሊውቅም። ሇስራ ጉዲይ ሌዯውሌሊቸው ስፈሌግ እንኳን ፣ ስሜ መራራ ነው እያሌኩኝ፣ ላልች የኢሳት ባሌዯረቦቼ እንዱዯውለሊቸው ነው ሳዯርግ የነበረው። አንዴ ጊዜ ከእስክንዴርና ከአንደአሇም አራጌ ጋር አጭር ቃሇምሌሌስ ማዴረጌን ብቻ አስታውሳሇሁ። ከእነርሱ ይሌቅ ከድ/ር ነጋሶ፣ ከላልች የተቃዋሚ መሪዎችና ከኢህአዳግ ከፍተኛ ባሇስሌጣኖችና ጋር የተነጋገርኩት በእጅጉ ይበሌጣሌ። ሇአቶ በረከት ስምኦንና ሇሽመሌስ ከማሌ የዯወሌኩት ስሌክ ሇእነ

እስክንዴርና አንደአሇም አራጌ ከዯወሌኩት ስሌክ በብዙ እጥፍ ይበሌጣሌ። የበረከት ወይም የሽመሌስ የሞባይሌ ስሌኮች ቢፈተሹ እውነታው ገሀዴ በወጣ ነበር። መቼውንም የማሌሸሽገው እውነት አሇ፤ ብዙ ጊዜ፣ በተሇያዩ አገራዊ ጉዲዮች ሊይ ከከፍተኛ የኢህአዳግ ባሇስሌጣናት ጋር ተነጋግሬዓሇሁ፤ ኢሳትን እዬተመሇከቱ አዴናቆታቸውን የገሇጡ፣ "ምን እንርዲችሁ፣ ከጎናችሁ ነን፣ እከላን አገናኘኝ እባክህ" የሚለ ከመምሪያ ሀሊፊዎች እስከ ሚኒስትሮች አጋጥመውኛሌ፤ አንዲንድችን ከሚፈሌጉዋቸው ሰዎች ጋር አገናኝቻቸዋሇሁ፤ ላልች ዯግሞ አሁንም ዴረስ ከእኔ ጋር እንዯ ሁኔታው አመቺነት ይገናኛለ። ከእነ እስክንዴር ነጋና አንደአሇም አራጌ ጋር ባሇኝ ግንኙነት "አሸባሪ" ከምባሌ ይሌቅ ከኢህአዳግ ባሇስሌጣናት ጋር በመገናኘቴ "አሸባሪ" ብባሌ ኖሮ ተገቢ ክስ ይሆን ነበር። ኢህአዳግም ይህን ጠንቅቆ እንዯሚያውቅ አውቃሇሁ። ኢሳትን ከፖሇቲካ ዴርጅት ጋር የሚያይዘው ፣ እኔንም የማይገባኝን ሀሊፊነት ሰጥቶ "ዝናዬን ከፍ" ያዯረገው ፣ ሇዚህ ይመስሇኛሌ። ስራዬ መረጃ ቆፍሮ ማግኘት በመሆኑ፣ ተቃዋሚዎች " ሰሊይ ይበለኝም አይበለኝም ኢህአዳግም "አሸባሪ" ይበሇኝም አይበሇኝም፣ ከኢህአዳግ ባሇስሌጣናትና ከተቃዋሚ መሪዎች ጋር መገናኘቴን እና እንዳት ነው አዬሩ ማሇቴን አሊቆምም።

ዯራሲ መሇስ ፈሪም ነው። የፍርሀት ምንጩ ዯግሞ አምባገነንነቱ ነው። አንዴ አምባገነ መሪ የፍርሀት ካባ በሊዩ

ሊይ ከዯረበ፣ እርሱ የሚመራው ህዝብ አሇቀሇት። አምባገነኖች እራሳቸው እየራደ ላሊውም እንዯነርሱ እንዱርዴ ይፈሌጋለ። አኬሌ ዲማ ሇዚህ ጥሩ ማሳያ ነው ። መሇስ የውስጥ ፍርሀቱን ፣ "አሁንም እንቅሌፍ አይተኙሌንም፣ አሁንም የሞት ዴግስ እዬዯገሱሌን ነው፣ ባሇስሌጣናትን ሇመግዯሌ ያሴራለ" እያሇ በጋዜጠኛው አፍ ሲናገረው እንታዘባሇን። መሇስ ዜናዊ ስም አጥፊም ነው። የመሇስ ቁጥር አንዴ ገዲይ የነበረው ብስራት አማረ ፣ የዛሬን አያዴርገውና እንዱህ ሲሌ ጽፎ ነበር " መሇስ እንዯ መሪ ከቆሻሻ የፖሇቲካ አሻጥር በተወሰነ ዯረጃ ራቅ ብል ያስቀዬመውን በትእግስት ቻሌ አዴርጎ ጓዯኞቹን በጎኑ ሇማቆዬት ሆዴ ዬሇውም። እንዯ ህጻን ሌጅ በተቆጣ ቁጥር ከመንዯር ወጥቶ ስም በማጥፋትና የበቀሌ እርምጃዎችን በማቀጣጠሌ የራሱን ህይወትም በገዛ ራሱ በፈጠራቸው የማያውቁት ጠሊቶች በስጋት እንዴትኖር ዲርጓታሌ።"

መሇስ ዜናዊ ስም በማጠሌሸት ታክቲኩ ድ/ር አረጋዊ በርሄንና አቶ ግዯይ ዘራጺዮንን ከጎኑ አስወግዶሌ። ብስራት አማረ ይቀጥሌሌናሌ ፤ " ውሇታውን መመሇስ የማይችሇው መሇስ ዜናዊ ግን ከ1978 ዓም ጀምሮ ሁሇቱንም የጥንት አሳዲጊው ጓዯኞችን የተዯረገውንና ያሌተዯረገውን ወንጀሌ በመቀባት ስማቸውን በማጥፋትና ከመሰረቱት ዴርጅት ነጥል እንዱወጡ እና በስዯት እንዱኖሩ በማዴረግ የሇዬሇት የግሊቸው ጠሊት ሆኖ ቁጭ አሇ።"

መሇስ ዜናዊ በዚህ እኩይ ዴርጊቱ ገፍቶበት ስሌጣን ከያዘ በሁዋሊ ዯግሞ አቶ ስዬን፣ ታምራትንና ላልች ሇስሌጣኑ ስጋት የሆናለ ብል የፈራቸውን ሁለ ስማቸውን እያጠሇሸ እንዱወገደ አዴርጓሌ። በመሇስ ከተፈበረኩት ስም የማጠሌሻ ቃልች መካከሌ "ተቸካይ፣ ቦናፓርቲስት፣ ጥገኛ፣ ጋጠ ወጥ፣ አሸባሪ፣ ነውጠኛ፣ ፌውዲሌ፣ ዯርገ ኢሰፓ፣ ነፍጠኛ፣ ትምህክተኛ፣ ኢንተርሀምዌ ወዘተ..."ይገኙበታሌ። ይህ የመሇስ ስም የማጠሌሸት ታክቲክ ከጎኑ ባለት ሰዎች ሊይ ብቻ ሳይሆን ተቀናቃኜ ይሆናለ ብል ባሰባቸውም ሰዎች ሊይ ተፈጻሚ ሆኗሌ። በምርጫ 97 ማግስት መሇስ ዜናዊ ጠሊቴ ብል የፈረጃቸውን ሚስ አና ማሪያ ጎሜዝን" ከብርሀኑ ነጋ ጋር አንሶሊ ተጋፈዋሌ" በማሇት የተከበረ ስማቸውን አጎዯፈ። ትንሽ ቆይቶም ይህን ቀፋፊ "ተረቱን" በሄራሌዴ ጋዜጣ ሊይ አወጣው። በወቅቱ ሚስ አና ጎሜዝን ምን ተሰማዎት? ብያቸው ነበር። " ምንም አሌተሰማኝም፣ በምን አይነት መንግስት እንዯምትገዙ ብቻ ነው የገረመኝ" ነበር ያለኝ። አኬሌዲማ የመሇስ ዜናዊ የማጠሌሸት ባህሪ ቁሌጭ ብል የታዬበት ዴራማ ነው።

መሇስ አሳሪና ግዲይም ነው። በመሇስ እጅ ያሌታሰረ ታዋቂ ፖሇቲከኛና ጋዜጠኛ እምብዛም አይገኝም። በመሇስ የግዴያ ትእዛዝ በበረሀ የረገፉትን የቀዴሞ የህወሀት ታጋዮች ቤት ይቁጠራቸው። በአኬሌዲማ ዴራማ በጋምቤሊ፣ ኦሮሚያ፣ ኦጋዳን፣ አማራ፣ አዱስ አበባ፣ ዯቡብ፣ ቤንሻንጉሌ ወዘተ ራሄሌና ሌጆቹዋ ስሇፍትህ ሲያሇቅሱ፤ ሲማጸኑ እንሰማሇን።

እነርእዮት፣ እስክንዴር ፣ አንደአሇም፣ ክንፈሚካኤሌ ፣ ውብሸት፣ ምትኩ፣ ወዘተ ፍትህ አጥተው ጸጉራቸውን ሲነጩ፣ እነ ዯበበ ሸቱ፣ ከነፍሳችሁ ጋር ተጣለ ሲባለ እንመሇከታሇን። በላሊ በኩሌ ዯግሞ ወንዴሙ አቤሌን ገዴል መሄጃ አጥቶ እንዯሚቅነዘነዘው ምስኪኑ ቃዬሌ አዲም መሇስ ዜናዊም ከራሱ ጋር ተሳክሮ ከጠሊቶቹና ከወዲጆቹ ጋር ሲሊተም ፣ ሲቅነዘነዝ፣ ሲጨነቅ ሲጠበብ፣ እናያሇን።- በዯም መሬት ( አኬሌዲማ)። በአኬሊ ዲማ መሇስ ዜናዊ የሽፍትነት ባህሪው እና መንግስት የመሆን ባህሪው ሲሊተሙበት እንታዘባሇን። ጥሩ ሰው መስል ሇመታዬት የሚያዯርገው ባህሪው፣ በውስጥ ክፋቱ እየተሸፈነበት ሲጨነቅ፣ ሲናዯዴ፤ አንዳ ማኪያቬላ፣ ላሊ ጊዜ ዊዴሮው ዊሌሰን ፣ አንዳ ጋዲፊ፣ ላሊ ጊዜ ማንዳሊ፣ ሲሆን እናያሇን ። ሳተናው ተማኝ በዬነ ይህን እውነታ በዯንብ ታዝቦ በኢሳት ሊይ እንዱህ ሲሌ ተናገረ "ከ20 ዓመታት በሁዋሊ ፣ አራት ኪል ገብተውም፣ ከሰው ተቀሊቅሇውም፣ ከፈረንጅ ጋር ተገናኝተውም፣ ዛሬም አሌተማሩም፣ ዛሬም እንዯጫካው ጊዜ ያስባለ።" አኬሌዲማ የእነዚህ ሁለ የመሇስ ዜናዊ ባህሪዎች የወሇደት ዴራማ ነው። ፋሲሌ የኔዓሇም

No comments:

Post a Comment