ሃሰተኛ - ብርቱ ወንጀሇኛ!!!
ከግንቦት 7 የተሰጠ መግሇጫ ታህሳስ 8 2004 ሰሇ ሃሰት - በተሇይም በሃሰት ስሇመመስክር - አባቶቻችንና እናቶቻችን ያቆዩሌን በርካታ ሥነ-ቃልች አለን። አንደ በአርዕስትነት የተጠቀምንበት "ሃሰተኛ፤ ብርቱ ወንጀሇኛ!" የሚሇው ነው። ሇራሳቸው፣ ሇአገራቸውና ሇወገናቸው ነፃነት ሲለ የተቃውሞ ድምጽ ባሰሙ ወገኖቻችን ሊይ የመሇስ ዜናዊ ዘረኛ አገዛዝ በህግ ሽፋን የሚያዯርሰው በዯሌ በዝቶ ሕዝብ መሸከም ከሚችሇው በሊይ ሆኗሌ። ወገኖቻችን በዘረኞች መዯብዯባቸው፣ መሰዯባቸውና መዋረዲቸው ሳያንስ ሇዘረኞቹ የፈጠራ ክስ ምስክር ሇመሆን ቃሇ-መሃሊ የሚፈጽሙ፤ በፈጣሪ ስም የሚምለ ሰዎችን ማየት ህሉና ሉታገሰው ከሚችሇው በሊይ የሚያሳምም ስቃይ ነው። በመሇስ ዜናዊ አገዛዝ ዘመን እያንዲንደ የፍርድ ቤት ውል ወዯ አሳዛኝ ትያትር መድረክነት መቀየሩ የታወቀ ነው። በትያትሩ ውስጥ ግን የእውነት እየሆነ ያሇ ነገር ግን አሇ። የሰው ሕይወት አዯጋ ሊይ ነው። እውነት አዯጋ ሊይ ነች። አገር አዯጋ ሊይ ነች። በዚህ ትያትር የሚተውን ሁለ በሰው ሕይወት፣ በእውነትና በአገር ሊይ ተጨባጭ የሆነ አዯጋ እየፈጠረ እንዯሆነ ይታወቅ። የሰውን ሕይወት፣ አገርምና ነፃነትን በሚመሇከቱ ጉዲዮች ሊይ ጨዋታ ሉኖር አይገባም። የመሇስ ዜናዊ ቅጥረኞች ሇሚፈጥሯቸው ክሶች ተስማሚ የሆኑ የሃሰት ምስክሮችን ማሰሌጠን ራሱን የቻሇ ሙያ እየሆነ ነው። "የሃሰት ምስክሮች ሥሌጠና" የሥሌጠና መርሃ ግብርና የሥሌጠና ማንዋሌ ሳይቀር ተቀርጾሇታሌ፤ በጀት ተመድቦሇታሌ። ሌክ እንዯ ሙያ ስሌጠና ሆቴሌ ውስጥ በሃሰት መመስከርን በቲዎሪም በተግባርም ተሇማምዯው ዋሾ መስካሪዎች ይመረቃለ። ይህ እጅግ አሳፋሪና አስነዋሪ ድርጊት ማኅበረሰባችን የቆመበትን "ይለኝታ" የተባሇውን የስነ-ምግባር ምሰሶ ንዶታሌ። "ተመራቂ ዋሾ መስካሪዎች" ያሊዩትና ያሌሰሙትን ነገር እንዲዩና እንዯሰሙ አድርገው በፈጣሪ ስም ምሇው ይዋሻለ። በውሸት መመስከር ጥቂት ጥቅሞችን ያስገኛሌ፤ ሆኖም ግን የማያሌቅ ፀፀትና ሇትውሌድ የሚተርፍ ሃፍረትን ያከናንባሌ። በተሇይም ዯግሞ በሃሰት ምስክርነት የአምባገነኖች መጠቀሚያ መሆን እና ንጹሃን ዜጎችን ሇሰቆቃ መዲረግ ይቅርታ የላሇው ወንጀሌ ነው። ሃሰት እያዯር ይቀሊሌ። ሃሰተኛም ይቀሊሌ፤ ይዋረዲሌ። ሃሰተኛ ምስክር በገዛ ራሱ ቤተሰቦች ሳይቀር የተናቀ ይሆናሌ። ከሁለም በባሰ ሃሰተኛ ምስክር በገዛ ራሱ ህሉና የተናቀ ሰው ይሆናሌ። በአንፃሩ ዯግሞ "እውነት የተናገረ በመርከብ የተሻገረ" ይባሊሌ። በእንዱህ ዓይነት ወቅት እውነትን ሇመናገር ድፍረት ያገኙ እነሱ ታሊሊቆች ናቸው። ዛሬ እውነትን በመናገራቸው ጥቃት ይዯርስባቸው ይሆናሌ። ሆኖም በሕዝብ ተከብረው፤ ከህሉናቸው ጋር ታርቀው ኮርተው ይኖራለ። ቢሞቱም ስማቸው ከመቃብር በሊይ ነው። ግንቦት 7: የፍትህ፣ የነፃነትና የዱሞክራሲ ንቅናቄ የመሇስ ዜናዊ ተሊሊኪዎች በሚያዟቸውና በአሰሇጠኗቸው መንገድ በመሃሊ እየዋሹ የሚመሰክሩ ሰዎችን መከታተሌና መመዝገብ ተገቢ ነው ብል ያምናሌ። እነሱም ተገቢውን ፍርድ የሚያገኙበት ጊዜ ይመጣሌ። ሇጥቅም ሲለ በሃሰት ሇመመስከር ፈቃዯኛ የሆኑ ሰዎችን ማዋረድ፣ መናቅና ማግሇሌ ተገቢ እና ከስነ-ምግባር አኳያ ተቀባይነት ያሇው ተግባር ነው ብል ያምናሌ። www.ginbot7.org/ pr@ginbot7.org | +44 208 133 5670 2
የመሇስ ዜናዊ ዘረኛ አገዛዝ በሽብረተኝነት የፈጠራ ክስ በሚያንገሊታቸው ወገኖቻችን ሊይ በሰየመው የይስሙሊ "ችልት" ቀርበው መሃሊ ፈጽመው እንዱዋሹ የሰሇጠኑ ሰዎች የሚያዯርጉትን ማየት በእጅጉ ያሳፍራሌ። ኅብረተሰባችንም ሇእንዱህ ዓይነቶች ውሸታም ምስክሮች የሚሰጠው አንዲችም አዘኔታ ሉኖር አይገባም። "ተገድጄ ነው የመሰከርኩት" ማሇት ተቀባይነት ያሇው ምክንያት አይዯሇም። እነዚህ ሰዎች በመሃሊ ዋሽተዋሌና ስብዕናቸውን አርክሰዋሌ። የንጹሃን ዜጎችን ሕይወት ሇገዲዮች አሳሌፈው ሰጥተዋሌና፤ ከገዲዮች ሇይተን አናያቸውም።
ድሌ ሇኢትዮጵያ ሕዝብ
No comments:
Post a Comment