የተቃውሞ ሰልፍ ጥሪ በዋሽንግተን ዱሲና አከባቢዋ ሇምትገኙ ኢትዮጵያውያን በሙለ ቀዯም ሲል በዋሽንግተን ዱሲ በሚገኘው ሃዋርድ ዩኒቨርሲቲ የስብሰባ አዲራሽ የዘረኛው አምባገነን የወያኔ ባሇስልጣናት ስብሰባ ሇማድረግ በተዘጋጁበት ወቅት ከሌሎች ሀገር ወዲድ ኢትዮጵያውያን ጋር በመሆን ስብሰባውን ያከሸፈው የወጣቶች ስብስብ ዛሬም እንዯትናንቱ ይህን የዘረኛ አምባገነን ቡድን አሽቀንጥሮ ወዯመቃብሩ ሇመጣል በሚዯረገው ሁሇገብ ተግባራዊ የተቃውሞ እንቅስቃሴውን በመቀጠል
1ኛ ሰሞኑን በዯቡብ የሀገራችን ክፍል በዲውሮ ዞን በአምባገነኑ አስተዲዯር የመንዯር ባሇስልጣናት ፊት የ29ዓመቱ ወጣቱ መምህር የኔሰው ገብሬ በእርሱና በአከባቢው ህዝብ ላይ እየተፈጸመ ባሇው ቅጥ ያጣ ሰብዓዊ መብት ረገጣ ምክንያት ራስን በማቃጠል ሇነጻነትና ሇፍትህ መስዋዕትነት የከፈሇውን ቁርጠኛ ወገናችንን ሇማሰብ
2ኛ በሀሰት የሽብርተኛ ታፔላ ሇጥፎባቸው በወያኔ እስር ቤት ሇሚማቅቁት ሇእስክንድር ነጋ፡ ሇአንደዓሇም አራጌና ሇሌሎችም የፖሇቲካ እስረኞች በሙለ
3ኛ በምርጫ 97 በመሇስ ዜናዊ ቅጥረኛ ጨካኝ አልሞ ተኳሽ ወታዯሮች በአዱስ አበባ ከተማ ግንባርና ዯረታቸውን በጥይት ተዯብድበው መተኪያ የሌሇው ውድ ህይወታቸውን መስዋዕት ያዯረጉትን ከ193 በላይ ንጹሃን ሰማእታት ወገኖቻችንን 6ኛ ዓመት የሰማዕታት ቀን በተቃውሞ ድምጻችን ሇዓሇም ህዝብ
የነጻነትና ፍትህ የኢትዮጵያ ወጣቶች ሁሇገብ እንቅስቃሴ ሇማሰማት ከኖቬምበር 28ቀን ጀምሮ ከጠዋቱ 8am እስከ 12pm በተከታታይ ሇአንድ ሳምንት በአሜሪካ የውጭ ጉዲይ መስሪያ ቤት ህንጻ ፊት ሇፊት በምናዯርገው የተቃውሞ ሰልፍ ላይ እንዱገኙ ወገናዊ ጥሪያችንን እናቀርባሇን።

No comments:
Post a Comment