ሇተከበራችሁ ወገኖቻችን ANDENET DC-METRO SUPPORT CHAPTER "Serving Washington DC, Maryland and Virginia" 1334 9th Street NW, Suite # 1, Washington DC 20001 Washington DC. 20001 Tel: (202) 462-0556 Fax: (202) 462-0557 Email: andenetdcmetro1@gmail.com
ሇተከበራችሁ ወገኖቻችን
በሀገራችን በኢትዮጵያ የሚካሄዯው ቅጥ ያጣ አፈናና ማን አሇብኝነት ሕዝባችንን ሇባሰ ችግር እየዲረገ አገራችንንም ወዯ ገዯሌ አፋፍ እያመራ ይገኛሌ::
ፓርሊማውም፣ ፍርድ ቤቱም፣ የጦር ሃይለም፣ ፖሉሱም፣ ንግደም፣ እርሻውም፣ ያንድ ወገንና ያንድ ሰው መገሌገያ በሆኑበት አገር አንድነት ፓርቲ የሕዝቡን ችግር እየተቸገረ ጉስቁሌናውን እየተጋራ የዚህን መንግስት አምባ ገነንነት ሇዚያው ሇህዝቡና ሇዓሇም አቀፍ መድረኮች እያጋሇጠ ነው:: በዚህ ትግሌ ውስጥ አሁንም እየተከፈሇ ያሇው መስዋዓትነት መራራ ሇመሆኑ አንደዓሇም አራጌን የመሰሇ ወጣትና ቁርጠኛ የአንድነት ፓርቲ አመራር አባሌ እስክንድር ነጋን የመሰለ ታሊቅና አስተዋይ የሚዱያ ሰው ሇእስር መዲረጋቸው በዋቢነት ሉጠቀስ ይችሊሌ:: ላልችም እጅግ ብዙ ዜጎች እየታፈኑ መታሰራቸው የአዯባባይ ምስጢር ነው::
ፓርቲያችን በሕዝብ መሃሌ ሆኖ የሚያካሂዯው ፈታኝ ሰሊማዊ ትግሌ በስሌትና በትእግስት ከተመራ ውጤቱ ኢትዮጵያን የሚታዯግ እንዯሚሆን ጥርጥር የሇውም:: በአረቡ ዓሇም እየፈነዲና ሕዝቦችን የራሳቸው ጌታ እንዱሆኑ በማድረግ ሊይ ያሇው ትግሌ ሇኢትዮጵያም አብነት አሇው::
ኢትዮጵያ የምትገኝበትን ሌዩ ሁኔታና ዓሇማቀፋዊ የፖሇቲካ ድባቡንም አገናዝቦ አንድነት ፓርቲ በሕዝብ ውስጥ ሆኖ ቀጣዩን ትግሌ ሇመምራት የሚያስችሇው መርሃ ግብር አውጥቶ በእንቅሳሴ ሊይ ይገኛሌ:: በዚህ ረገድ ፍኖተ ነጻነት በመባሌ የሚታወቀው የፓርቲው ጋዜጣ ከላልች ቁርጠኛ የሕዝብ አገሌጋይ ጋዜጦች ጋር በመዯመር ህዝቡን እያነቃቃና አፈናን እያጋሇጠ ነው::
እዚህ ሊይ አንድ ዓሇማቀፋዊ ሀቅ ማንሳት እንፈሌጋሇን:: ፍትህንና ዱሞክራሲን የሚናፍቁ ሁለ እንዯየአቅማቸው አስተዋጽኦ ካሊዯረጉ ፍትህንም ዱሞክራሲንም ሉያይዋት አይችለም:: በዚሁ መሰረት አንድነት ሇፍትህና ሇዱሞክራሲ ፓርቲ በዚህ ዓመት ሁለም ኢትዮጵያዊ ፓርቲው ሇነጻነት ሇፍትህና ሇዱሞክራሲ መስፈን የሚያዯርገውን ሰሊማዊ ትግሌ በመዯገፍ ሁለን አቀፍ እገዛችሁን እንድታዯርጉሇት አገራዊ ጥሪውን እንዲቀረበ ይታወሳሌ:: ስሇሆነም ሇውድ ሃገርዎና ሇወገንዎ ካሇዎት ከፍተኛ መቆርቆር አንጻር የአንድነት ፓርቲን ሇማጠናከር የተቻሇዎትን አስተዋጽኦ እንዱያዯርጉ በትህትና እንጠይቃሇን::
ከማክበር ሰሊምታ ጋር
የኢትዮጵያ ሕዝብ የለዓሊዊ ስሌጣኑ ባሇቤት እንዱሆን እንታገሌ::
አንድነት ዱሲ ሜትሮ ቦርድ
*** ማሳሰቢያ እርዲታውን ሇመሇገስ
በአንድነትዱሲሜትሮአድራሻ1334 9th street NW Suite # 1, Washington DC 20001 መሊክይችሊለ:
ወይንምandinetusa.org አድራሻሊይበመግባትበፔይፓሌመርዲትይችሊለ:
ወይንምሇአንድነትሇፍትህናሇዱሞክራሲፓርቲ
የሂሳብቁጥር510
ንብባንክኡራኤሌቅርንጫፍገቢማድረግይቻሊሌ:
No comments:
Post a Comment