Tuesday, November 15, 2011

ዲግማዊ “ሞሃመዴ ቡዏዚዝ” በዲዉሮ ዋካ፤

ዲግማዊ “ሞሃመዴ ቡዏዚዝ” በዲዉሮ ዋካ፤

ሰኞ ህዲር
3 ቀን 2004 ..

ዋካ፣ ከሲውዱን

ሞሃመዴ ቡዏዚዝ የሚባሌ ቱኒዚያዊ ወጣት በአገሪቱ ሊይ በተንሰራፋው የአመራር ብሌሹነት፣

ጎሰኝነት፣ሙሰኝነት፣ሥራ አጥነት፣ፀረ
-ዳሞክራሲያዊነት፣በአገሪቱ መሪ የአንባገንነትና መዴሎዊ

አስራር የተነሳ ተስፋ በመቁረጥ ራሱን ነዲጅ አርከፍክፎ በማቃጠሌ የህይወት መስዋዕትነት

ከፍል ዛሬ ሇምናየው የሰሜን አፍሪካና የአረብ አገሮች ህዝባዊ ማዕበሌና ፖሇቲካዊ ሇውጥ መነሻ

በመሆን ዓይነተኛ አስተዋጸኦ አሳዴሮ አሌፏሌ።

እነሆ ላሊ ኢትዮጵያዊ የሇውጥ አራማጅ
/አክቲቪስት/ ታጋይ ወጣት በዲዉሮ ዋካ ተከሰተ።

ወጣቱ የኔሰው ገብሬ ይባሊሌ። ሥራው መምህር ነው። ዕዴሜው ወዯ ሃያዎቹ ማገባዯጃ አካባቢ

የሚገመት ወጣት ነው። ወጣቱ በትምህርቱ ጎበዝ፣በተማሪዎቹ ዘንዴ የሚከበርና የሚወዯዴ፤

ከፍተኛ የህዝብ ፍቅር ያሇው፣ትሁትና በዯሌን አጥብቆ የሚጠሊ፣ሰውን አክባሪ፤በሚሰሩት ህገ ወጥ

ሥራዎች የመንግሥት ባሇሥሌጣናትን ከዴርጊታቸው የተነሳ አጥብቆ የሚጠሊ፤በየስብሰባው

የሚተቻቸው ዯፋር ሰው ነው። እሱና የዚህ ጽሁፍ አቅራቢ አብረን አንዴ ት
/ቤት ሰርተናሌ።

የግሌ ብቃቱንም ሆነ አቋሙን በዯንብ አውቃሇሁ።

የህዝባዊ አመጹን ዋና ዋና መነሻ የሆኑ ምክንያቶችን በጥቂቱ ሊውጋችሁና ወዯ ወጣቱ ጀግና

ታሪክ እመሌሳችኋሇሁ።

የዲዉሮ ዋካ ህዝብ የዳሞክራሲ፤ የፍትህ፤ የመሌካም አስተዲዯር፣የሌማት፣እንዱሁም

የአገሌግልት መስጫ ተቋማትና የወረዲ የአስተዲዯር እርከን እንዱፈቀዴሇት ጥያቄ በማንሳት

ከፍተኛ ህዝባዊ አምፅ እያካሄዯ መንግስትን በማስጨነቅ ሊይ ነው።እንቅስቃሴዉን መንግሥት

ሇማቆም ከፍተኛ ጥረት ቢያዯርግም መሌኩን እየቀየረና ወዯ ሇልቹም ወረዲዎች እየተዛመተ

ካዴሬዎቹን አስጨንቋቸዋሌ። ህዝቡ የተማረረና በመንግሥት ሊይ ተስፋ የቆረጠ መሆኑን

በአዯባባይ እየነገራቸው ነው። ሥርዓቱ ከፈጠረው ህዝብን ሆን ብል ያሇማረጋጋቱ በተጨማሪ

አንዲንዴ የወረዲና ከዚያ በሊይ በሆነ እርከን ተሹመው የራሳቸዉን ጥቅም ከማየት ወዱያ ህሉና

ያሌታዯሊቸው ሆዴ አዯሮች የህዝቡን

ጥያቄ የሚያፍኑበት ምክንያት ምንዴር ነው
? እስቲ የሚመስሇኝንና የማውቀዉን አንዴ ሁሇት

ሌበሊችሁ።

1.
በነባር የወረዲ ርዕሰ ከተማ ዋና ዋና መንገድችን የተከተለ ሇንግዴ ሥራ አመቺ የሆኑ

ሥፍራዎች በአብዛኛው በአካባቢው ነዋሪዎች ቀዴመው ተይዘዉባቸዋሌ። እነርሱ በሇስ

ቀንቷቸው ወዯ ሥሌጣን ሳይመጡ ቀዯም ሲሌ ነባሩ ህዝብ ይዞታሌ ሥፍራዉን።ይህ ዯግሞ

ባሇዘመነኞቹ የራሳቸዉን የግሌ ገቢ ማግኛ ሥራ እንዲሻቸው ሇመሥራትና አዲዱስ ግንባታዎችን

ሇማካሄዴ አሌተመቻቸዉም።ስሇዚህ ነባር የወረዲ ዋና ከተማዎችን ወዯ ላሊ ሥፍራ ማዛወርና

ወረዲዉን ወዯ ሚመቻቸው ማንሳትን እንዯ ብቸኛ መፍትሄ መርጠው ነው ሲሰሩ የቆዩት። ይሄ

በሁለም የዲዉሮ ወረዲዎች ተመሳሳይነት ያሇው ችግር ነው። በተሇይ የዋካ ከተማ በዚህ

ምክንያት ሇሌማት አሌተመቸችንም በሚሌ የዉሸት ዘፈን እያዜሙ ባሇሥሌጣኖቹ ራሳቸዉን

የማሌማት ህቡዕ ፖሉሲ ሇማሳካት ሲለ የወረዲ ከተማነትዋን ነስተው፤ ማህበራዊ ተቋማትን

ከአብዛኛው ህዝብ ነጥቀዉበት፤ ከሊይ እስከ ታች አንዴ ሆነው በጥቅም ተሳስረው አሳሩን

ያሳዩታሌ።

2.
አዱስ በመሠረቷቸው የወረዲ ከተሞች አመቺ ነው ብሇው የገመቱትን የመኖርያና የንግዴ

ሥፍራ በተሇያየ መንገዴና የቤተዘመዴ ሥም ተቆጣጥረዉታሌ፤ የግንባታ ቦታ በሥሌጣናቸው

ወስዯው ጥቂት የማይባሌ የመኖርያ ቤት ሰርተዋሌ፣የንግዴ ዴርጅት አቋቁመዋሌ።በማከራየት

ገቢያቸዉን አሳዴገዋሌ።በተሇይ ዋካ ከተማን የወረዲ ነፃነትዋን ነፍገው ወዯ ላሊ ቦታ ርዕሰ

ከተማውን ያዛወሩ የዞንና የወረዲ ባሇሥሌጣናት ዋና ተጠቃሽ ናቸው።ፍትህ ቢኖር ዲኝነቱ

አዴካሚ አሌነበረም።ህዝቡን እያዯሙና እየበዯለ፤ በሃዘኑና በእንባው እነርሱ ሃብት በማከማቸት

እየበሇፀጉ ይገኛለ። የአሁኑ ህዝባዊ አምፅም በእነርሱ ሥራና የእነርሱን የሥሌጣን ዕዴሜ

ሇማሳጠር ይመስሊሌ።ዉል ያዴራሌ እንጂ ሇዛሬው የህዝብ እንባ ነገ ዋጋ ይከፍለበታሌ።

3.
አዱስ የከተሙዋቸው መንዯሮች /የወረዲ ከተሞች/ የተቋቋሙበት ሥፍራ ውሳኔዉን

ያስተሊሇፉ ግሊሰቦች ሇቤተሰቦቻችውና ሇትውሌዴ ቀዬአቸው ይቀርባሌ ብሇው ወዲሰቡበት

ሥፍራ መሆኑ የበሇጠ አሳዛኝ ነው። የወረዲ ዋና ከተማ ወዯ ትውሌዴ መንዯር ማቅረብ የሚሌ

ሃሳብ እንዯመስፈርት ማገሌገለ ይገርማሌ። በአንዴ ወቅት በግምገማ ሊይ ትክክሌም ይሁን

ስህተት ይህን የመወሰን ጉሌበት
3

ባሇኝ ጊዜ በቀሊለ በማንም የማይታረም፤ በግላ የምዯሰትበትን ሥራ ሰርቻሇሁ ብል መሌስ

የሰጠ አስተዲዲሪ እንዲሇ መስማቴ ትዝ ይሇኛሌ። ይህንን አንዴ

ቀናነት የጎዯሇው ካዴሬ የወሰነውን ሺባ ውሳኔ ህዝብን ይቅርታ ህዝቡን ጠይቆ እንዯማረም

ያስነቡታሌ።

ይህ በእንዱህ እንዲሇ የየወረዲው ህዝብ በዚህ ህገወጥ ዉሳኔ የተነሳ ያጣዉን ነገር ትንሽ

ሊመሊክታችሁ።

1.
የመንግስት መስሪያ ቤት በሙለ ወረዲዉን ተከትል በየጊዜው ከቦታ ወዯ ቦታ በመፈራረቁ

ሇህዝቡ የተሰራው የአገሌግልት ሰጪ ተቋማት ያሇ ጥቅም እንዱወዴሙ እየተዯረገ ነው።አንዴ

ሥፍራ የተሰራውና የተገነባው ተቋም ባሇሳምንቱ ካዴሬ ከተማዉን አንስቶት ወዲሻው በወሰዯ

ቁጥር ተጠቃሚ የሇምና ይወዴማሌ።የግሇሰቦችን ቤት፣ ንብረት አሊሌኩም፤ሌብ በለ። እሱን

አታንሱት። በተሇይ የመንግስት ሰራተኛውማ ሲያፈርስ፣ሲገነባ ዕዴሜዉን ቅርሱን አውዴሞ

ይኖራሌ።ምን ያዴርግ
! /ር የኔሰው በዋናነት ይህ አሰራር ትክክሌ አይዯሇም በሚሌ አጥብቆ

ሲቃወም ነበር።

2.
የአገሌግልት ሰጪ ተቋማት ከህዝቡ ሸሽተው ህዝብ በላሇበት ባድ ሥፍራ ሊይ ይገነባለ።ሇ31

ቀበላ ህዝብ አማካይ ቦታ ሊይ ሆኖ እያገሇገሇ ያሇን ከተማ አንስተዉበት ህዝቡ ሲጨነቅ

በማንአሇብኝነት ሁሇት ቀበላ ሇማይሞሊ ህዝብ ሆስፒታሌ ይገነቡሇታሌ። ሇምን የሚሌ ህግ፤

ተው የሚሌ ሥርዓት የሇም።ህዝቡ በላሇበት የህክምናና ላልች ተቋማት በከፍተኛ ወጪ

እንዱገነቡ እየተዯረገ መሆኑ ያሳዝናሌ።ህዝቡ የሚሰራው ተቋም ሇእኛ ነው ወይስ ሇጦጣና

ሇዝንጀሮ
? የሚሌ ጥያቄ ያነሳሌ።

አንዴ አርሶ አዯር አንዴ ቀን በስብሰባ ሊይ ይህን ጥያቄ ጠየቀ። ይሄ ሆስፒታሌ የተሰራው

ሇማነው
? የሚሌ።መሌስ ይሰጠን አሇ።ብዙ ተጠቃሚ በላሇበት ማሇቱ ነው። ባሇሥሌጣኑም በቂ

መሌስ መስጠት ባሇመቻለ ይመስሊሌ ዝም አሇው።ላሊው አርሶ አዯር እንዱሁ እጁን አወጣና

የትም ቢሰራስ ምን አሇበት፤ሌማት ነው የሚፈሇገው፤ ምን አገባህ፤ ይሇዋሌ ጓዯኛዉን

የመጀመሪያዉን ጠያቂ፤ አሌጨረሰምና ቀጠሇ ጥያቄዉን።አመራሮቻችን በቂ ህክምና

እንዲይኖራቸው

ትፈሌጋሇህ እንዳ
? ሲሌ ሃሳቡን አራዘመው። የመጀመሪያው ጠያቂ እንዯገና አይ ወንዴሜ

እነርሱኮ አዋሳና አዱስ አበባ ሄዯው ይታከማለ፣የእኛ ነው እንጂ ችግሩ አሇውና መሇሰሇት።

አከታተሇና ታክመን እንዲንዴን የህክምናዉን ስፍራ

በላሇንበት ገንብታችሁ ሇራሳችሁ ወሰዲችሁት። ምናሇ እንዯዚሁ ሞትንም እንዯከተማው

አንስታችሁ ብታመጡና ብትወስደት፤መቼም አሌታዯሌንምና ሞተን የምንቀበርበትን ቤተ

ክርስቲያናችንን አንስታችሁብን አስከሬን እዚህ ዴረስ አምጥታችሁ ነው የምትቀብሩት

እንዲትለን ነው የምንፈራው ብል ማሇቱን ሰምቻሇሁ። እውነት እኮ ነው። ሇምን ህዝብን

አሊግባብ ትበዴሊሇህ የሚሌ የበሊይ ያጣ ህዝብ
...ያሳዝናሌ። ቢቸግረው ሞትንም እባካችሁ

ውሰደት አሇ አርሶ አዯሩ።

3.
የተመሰረተው የወረዲ ከተማ በፍጹም ህዝቡን አያማክሌም።እንዲጋጣሚ ሆኖ በሁለም

ወረዲዎች ማሇት ይቻሊሌ። ህዝቡ ያሇው ዯጋ ከሆነ የወረዲ ከተማዉን ብዴግ አዴርገው ወዯ ቆሊ

ወስዯዉታሌ። ምሳላ ዋካንና የልማ ባላ ከተማን ቶጫን መጥቀስ ይቻሊሌ።

4.
የመጠጥ ዉሃ ሇከተማ ምስረታ ትሌቅ መስፈርት ነው። ከተማ ሲመሰረት ውሃ ወዲሇበት

አቅራቢያ ነው ወይስ ውሃ ወዯላሇበት
? በዲዉሮ ተጨባጭ ሁኔታ ስናየው ተቃራኒው ነው

የሆነው።ዋካ በመጠጥ ዉሃ የታዯሇ ነው።የቧንቧ አገሌግልት ሳይኖራት ንጹህ የምንጭ ዉሃ

በተፈጥሮ የታዯሇች ከተማ ናት ዋካ።አዱስ የተከተመው የተርጫ ከተማ ዯግሞ በመጠጥ ዉሃ

እጥረት ነዋሪው ፍዲዉን ያይበታሌ። ባሇጊዜዎቹ በመንግሥት መኪና ከዋካ ንጹህ ዉሃ

እያመሊሇሱ ይጠቀማለ።በጠራራ ፀሃይ፣ ቀን ህዝቡ እያየ ውሃ ይጋዛሌ በመኪና፤ ላሊው

የመንግስት ሠራተኛ በዉሃ ጥም፣በዉሃ እጥረት ይሰቃያሌ። ሇመጠጥ ነው ሌብ በለ ገሊ

ሇመታጠብ አሊሌኩም። ሇልችም ወረዲዎችም ችግሩ ተመሳሳይ ነው።

5.
ሇማንኛዉም ጉዲይና አቤቱታ የሚመሊሇሰው ህዝብ ከላሇው ሊይ ከትራንስፖርት ወጪ

ጀምሮ ያወጣሌ። ምሳው አዲሩን ገምቱ። ገቢው በአብዛኛው በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ

ሇባሇሥሌጣናቱ ነው የሚገባው።

እንግዱህ ፍሌሚያው በመንግሥት ሥሌጣን ሊይ ባለ ነጋዳዎችና በዯሃው፤አሌበዘበዝም በሚሌ

ህዝብም ጭምር መሆኑን አስተዉለ። የወረዲ ማእከሌ

ጥያቄ እንግዱህ በባሇሥሌጣኞች ጥቅም ዙሪያ የታጠረ ነው።ሇዚህ ነው ሆን ብሇው

የሚያወሳስቡት።ይህ ነው ከሞሊ ጎዯሌ ህዝቡን ሇአመፅ የዲረገው። ላልችም በርካታ ምክንያቶች

ስሊለ ላሊ ጊዜ በላሊ አጋጣሚ ብቅ እሊሇሁ። አሁን ወዯ ዲዉሮው ሞሃመዴ ቡዏዚዝ

ሌመሌሳችሁ።የኔሰው ገብሬ። ከሊይ በጠቀስኩትና በላልች ምክንያቶች የህዝብ ተወካዮች የሆኑ

የአገር ሽማግላዎች ይመረጡና ከወረዲ ጀምረው ፣ዞንም አመሌክተው፣ ክሌሌም ጎራ ብሇው

አመሌክተው ሇነገሩ መፍትሄ እንዲሊገኙ በተረደ ጊዜ አቤቱታቸዉን ወዯ አቶ መሇስ ዜናዊ

ይዘው አቀረቡ። ሌብ በለ፤ባሇፈው አንዴ ወር ወዱህ የሆነ ነገር ነው የማወራችሁ። ጠቅሊይ

/ር ጽ/ቤት ጉዲዩ ታይቶ በክሌለ አስተዲዯር በኩሌ ምሊሽ በቶል እንዯሚሰጣቸው ትነግሯቸው

ወዯ ዋካ ይመሇሳለ። ዋካ በዯረሱ በሶስተኛው ቀን ሇአቤቱታ መጥተው ከተመሇሱት ያገር

ሽማግላዎችና የህዝብ ተወካዮች መካከሌ ሶስቱን ፖሉስ ይይዛቸዋሌ። የያዛቸውም ቦታ ዯግሞ

አንዴ ታዋቂ የሆኑ የዋካ ከተማ ነዋሪ አርፈው ኑሮ ከዋካ ቅ
/ማርያም ቤ// የቀብር ሥፍራ

እያቃበሩ ሳሇ ነው ፖሉስ የያዛቸው። እሱን ተከትል ነው ጉዴ የፈሊባቸው። ከቀብሩ መሌስ

አንዴ ሰው ሳይቀር ሇቀስተኞቹ እንኳ አሌቀሩ በሙለ ህዝቡ ተሰሌፎ ወዯ ፖሉስ ጣቢያ ተጉዞ

የፖሉስ ጣቢያዉን ይከብና ይቆጣጠረዋሌ። ሇ
31 ቀበላ ህዝብ ተወካዮችህ ታስረውሌሃሌ የሚሌ

መሌእክት በአስቸኳይ ተሊሇፈ።ህዝቡ ወዯ ዋካ ተመመ። ፖሉስ ጣቢያዉን ቀዴሞ የከበበው

ህዝብ ላሉቱን በሙለ ጣቢያዉን ከቦት አዯረ። ምኑ ቅጡ
! ተጨማሪ ሃይሌ ይሊካሌ። ህዝቡን

የበሇጠ ነገሩ አስቆጣው። አመራር ተብዬዎች ከወረዲና ከዞን መጡ።ህዝቡ መኪናቸዉን

በዴንጋይ አመዴ አዴርጎ አባረራቸው።የሮጠዉም ሮጦ፤ አንዲንደም በህዝቡ እግር ሊይ ወዴቆ

ሇምኖ ህይወቱን አተረፈ።

ከየቀበላው የተመመው ህዝብ የመሰብሰቢያ አዯባባይ
/ሜዲ/ በአቅራቢያው ስሇነበር ተሰብስቦ

መፈክር እያስተጋባ ብሶቱን ገሇጸ።መሌካም አስተዲዯር አጥተናሌ፤ዳሞክራሲና ፍትህ የሇም፤

የወረዲ መዋቅራችን በአስቸኳይ ይመሇስሌን፤ሙሰኞች ይውዯሙ፤ሇውጥ ያስፈሌገናሌ
! የሚለ

መፈክሮች ተስተጋቡ። ሁኔታው ከቁጥጥር ወጣ። ከፌዯራሌ አዴማ በታኝ ፖሉስ በብዛት ተጭኖ

በማግስቱ ላሉት ገባ። በብዙ ዴካምና በጉሌበት ህዝቡ ወዯ ቤቱ እንዱገባ፤ ጥያቄያቸው መፍትሄ

እንዯሚያገኝ ተነግሮ ሁኔታዉን ሇማቀዝቀዝ

ተሞክሯሌ። ችግሩ እንዲሇ ነው አሁንም። ትዝ ያሇኝ ጣሂር አዯባባይ ሊይ የተካሄዯዉ የህዝብ

አመጽ።አሌበተን ያሇ የህዝብ ቁጣ።የዋካ ህዝብ በላልች ወገኖቹ ቢታገዝ ኑሮ ጥሩ ነበር።

የኔሰው ገብሬም ይህንን አመጽ ተቀሌቅሇህ የመንሥትን ባሇሥሌጣኖች አውግዘሃሌ፤መፈክር

አስተጋብተሃሌ፤አዯራጅተሃሌ ተብል ነው ከላልች በርካታ ወጣት ጓዯኞቹና ከሀገር ሽማግሇዎች

ጋር የታሰረውና ከሳምንታት በኋሌ የተፈታው።በርካታ ጓዯኞቹ እስካሁን እስር ሊይ ናቸው።

ባሇፈው አርብ እሇት እስር ሊይ የነበሩና አመጹን አስተባብራችኋሌ የተባለ ጓዯኞቹ በ
29-03-04

ወዯ ፍርዴ ቤት ይቀርባለ። ይሇቀቃለ ወይም በዋስ ይወጣለ ተብል ሲጠበቅ የጊዜ ቀጠሮ

በሚባሌ የተቃዋሚ ኃይሌ ማንገሊቻና ማፈኛ ዘዳያቸው ተጠቅመው ወጣቶችን ዲግም ወዯ ወህኒ

ቤት ይመሌሱዋቸዋሌ። የኔሰው ከእስር ቀዴም ሲሌ ተፈቶ ነበርና የዲኞችን ተውኔት አይቶ

በጣም አዝኖ ከፍ
/ቤት ወጥቶ ይሄዲሌ። የሄዯውም ወዯ አስተዲዯር ነበር። በዚሁ ጉዲይ ግምገማ

ብሇው አዲራሽ ዘግተው ቁጭ ብሇው አገኛቸው።

በስብሰባው ሊይ የክሌሌ፣ የዲዉሮ ዞንና የወረዲው ባሇስሌጣኖች ሁለም ነበሩበትና የስብሰባዉን

አዲራሽ በር በርግድ ገብቶ ጥያቄ አቀረበሊቸው። ሇምን እንዯታሰርኩና ሇምን እንዯተፈታሁ

ምክንያቱን ብጠይቅ ዲኛውም አሊውቅም አሇ። ፖሉሱም፣ዏቃቤ ህጉም እናንተም አናውቅም

እያሊችሁ ታሊግጣሊችሁ። በጣም ያሳዝናሌ
! ህዝቡን እንዯዚህ እንዯፈሇጋችሁት የምትጫወቱበት

እስከ መቼ ዴረስ ነው
? እዚህ ነፃነት ነሳችሁን፤የበሊይ አካሌ ተብዬ የህዝቡን ችግር ሇመፍታት

የማይፈሌግ ሆነ። ላሊ እናንተን መታገያ ማስወገጃ መንገዴ ጠፋ፤ብል ንግግሩን ወጣቱ

ሳይጨርስ ከስብሰባ አዲራሽ እንዱወጣ ተዯረገ። በጉዲዩ ሊይ መፍትሄ ስሊጣ በሁኔታው በጣም

ተናዴድ የመጨረሻ ዉሳኔ ሊይ ዯረሰ።

ዉሳኔውም ቀዯም ሲሌ ህዝቡ በዋካ ከተማ ህዝባዊ አመጽ ሊይ ያስተጋባዉን መፈክር እንዯገና

በዴፍረት በማሰማት፤ፍትህና ዳሞክራሲ አጥተናሌ፤በአገራችን በነጻነት መኖር የማይቻሌ

መሆኑን በማረጋገጤ ላልች ጓዯኞቼ ተባብራችሁ ሇውጥ ሇማምጣት እንዴትታገለ ሇአርአያነት

ራሴን መስዋእት አዴርጌአሇሁ ብል ከተናገረ በኋሊ ይዞት የነበረውን ቤንዚን በሊዩ ሊይ

አርከፍክፎ ራሱን በእሳት አቀጣጠሇው።

በአጋጣሚ በአቅራቢያው የነበሩ ሰዎች ትሯሩጠው በመከራ ህይወቱን ሇማትረፍ ሞክረዋሌ።

አሁን ተርጫ ሆስፒታሌ ተኝቶ በሞትና በህይወት መካከሌ ይገኛሌ። የዲዉሮ ዋካው የነፃነት

አርበኛ መምህር የኔሰው ገብሬን ቀጣይ ሂዯት እንዱሁም

ስሇ ዲዉሮ አጠቃሊይ የፖሇቲካ እንቅስቃሴ እዘግብሊሽኋሇሁ። ከአቶ ኃይሇ ማርያም ዯሳሇኝ

ጀምሮ ያሇው የበሊይ ባሇሥሌጣናት ህዝቡ ብቃት ባሇው የዉሳኔ ሰጪ አካሌ እንዲይመራና

ሌማት አካባቢዉን በማሳጣት የሚሰሩትን ዯባ በቀጣዩ መጻጽፌ አቀርባሇሁ።

No comments:

Post a Comment